Skip to main content

ነገረ ቅዱሳን

 መላእክት:አበው:ነቢያት:ሐዋርያት:ሰማዕታት:ጻድቃን:በቤተክርስቲያን  ቀኖና  ቅዱሳን ተብለው ይጠራሉ።

ዘሌ 9:2:1ጴጥ1:15:ዮሐ17:16


1ኛ የቅዱሳን መላእክት  አገልግሎት

# ስለ ሰው ሕይወት መላላክ/ዕብ1:14

#እግዚአብሔርን ያለማቋረጥ  ማመስገን።/ራእ4:8-11


#የሰውን ጸሎት ወደ እግዚአብሔር  ማድረስ:ለሰው ልጅ ምሕረት  መለመን/ዳን9:20:ሉቃ1:13:ዮሐ 10:3-5)

❤️የሰውን ነፍስ ወደ እግዚአብሔር  ማቅረብ/መ.ሱቱ6:6-20

❤️ፍጥረተ ዓለምን:የሰውን ልጅ መጠበቅ/ማቴ18:10:ዳን4:13/

❤️ለምሕረተ ለመዓትም መላክ/ሮሜ9:22

❤️በመከራና በችግር ጊዜ ለተራዳኢነት መላክ/ዮሐ12:7-11/

❤️በፍጻሜ ዘመን ኃጥአንን ከጻድቃን መለየት/ማቴ24:31:ራዕ7:14



2ኛ ክብረ ቅዱሳን መላእክት


ቅዱሳን መላእክት በእግዚአብሔር  ዘንድ የተከበሩ እና ባለሟልነትንም ያገኙ ቅዱሳን በመሆናቸው በሰውም ዘንድ የተከበሩ ናቸው። ስለሆነም የአክብሮት  ስግደት ይሰገድላቸዋል። በስማቸውም ቤተ ክርስቲያን  እንድተነጽም ይደረጋል።

ዳን 8:15-18:ዘፍ22:31:ዘኁ22:31:ኢያ5:13


3ኛ ስለ ቅዱሳን ነብያት :ሐዋርያት :ሰማዕታት :ጻድቃን ክብር።

እነዚህ ቅዱሳን የየራሳቸው ተልዕኮ  በገድል በትሩፋት የፈጸሙ ቅዱሳን ና ቅዱሳት በመሆናቸው በእግዚአብሔር  ዘንድ ልዩ ክብር አላቸው። የቃል ኪዳን ቅዱሳን በመሆናቸውም ምዕመናንን በስማቸው ወደ እግዚአብሔር  ይማጸናሉ።

እነሱም በአጸደ ነፍስ ይማልዳሉ።ማቴ10:42:ዘጸ32:2-15:ሄኖክ12:33-40)

በነፍስ ሕያዋን ስለሆኑ/ሉቃ20:37-40/

በዚህም ምክንያት  የአክብሮት ስግደት  ይሰገድላቸዋል። እግዚአብሔር  የሚወዳቸውና የሚያከብራቸው ስለሆኑ ራዕ3:9::



ወስብሐት  ለእግዚአብሔር ።

Comments

Popular posts from this blog

deep learning with python

https://fun4yo.xyz/book/deep-learning-with-python-2nd-edition/?fbclid=IwY2xjawLHU6FleHRuA2FlbQIxMQABHtO12jFUNNPHx48XkCb3WHWmDrb0dVfcH9w_zFO-B4E_hFol9D-YTDI3QLj2_aem_gOPrdojnczoxyy1i0a7ltw  

Python Road map

 

Command on Run

 🔰 23 Important Commands in the RUN (Executer) List 🔹 The command dxdiag: Used to check all the specifications of your device.   🔹 The command cleanmgr: Opens the Disk Cleanup tool.   🔹 The command temp: Accesses temporary files, which we delete as they contribute to slowing down the computer.   🔹 The command regedit: Opens the Registry Editor.   🔹 The command calc: Opens the Calculator.   🔹 The command msconfig: A tool to access programs that run with Windows at startup and disable them to speed up the system.   🔹 The command scandisk: Used for disk checking.   🔹 The command cmd: Opens the Command Prompt for Windows.   🔹 The command defrag: Used to stop and defragment the hard drive.   🔹 The command taskman: Allows you to see what is open in the taskbar and manage it.   🔹 The command pbrush: Opens the Paint program in Windows.   🔹 The command debug: Used to ch...