Skip to main content

Posts

Showing posts from November, 2025

stop using chatgpt for research

 If you’re pursuing your MSc/PhD, stop using ChatGPT for research; it can be detected. Instead, here are 35 AI TOOLS & WEBSITES that can boost your academic productivity 👇👇👇 Search Engines: 1. SciLynk (scilynk.com) 2. Scinapse (scinapse.io) 3. Perplexity (perplexity.ai) 4. Semantic Scholar (semanticscholar.org) Brainstorming Research Questions: 1. Claude (claude.ai)  2. ChatGPT (chat.openai.com) Literature Review: 1. Iris (iris.ai) 2. Elicit (elicit.org) 3. Inciteful (inciteful.xyz) 4. The Literature (the-literature.com) 4. Research Rabbit (researchrabbit.ai) 5. Connected Papers (connectedpapers.com) 6. R Discovery (discovery.researcher.life) 7. Evidence Hunt (evidencehunt.com) 8. System Pro (pro.system.com) 9. Consensus (consensus.app) 10. Keenious (keenious.com) 11. Scite (scite.ai) Reading Research Papers: 1. SciSpace (typeset.io) 2. Scholarcy (scholarcy.com) Chatting with Research Papers: 1. Claude (claude.ai) 2. Humata (humata.ai) 3. ChatPDF (chatpdf.com)

11 best software site

 ምርጥ 11 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች ልጠቁማችሁ!! 1) getintopc  https://getintopc.com የተለያዩ ክራክ የተደረጉና ምርጥ ነጻ ሶፍትዌሮችን በማቅረብ የሚታወቅ ምርጥ ዌብሳይት ነው። በመሆኑም በዚህ ዌብሳይት የፈለጉትን ሶፍትዌሮችን በመፈለግ ማግኘት የሚያስችል በመሆኑ በብዙ ሰዎች ዘንድ ተፈላጊ ነው። 2) Download https://download.cnet.com የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡ 3) FileHippo https://filehippo.com ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡ 4) ZDNet https://downloads.zdnet.com ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡ 5) Softpedia https://www.softpedia.com Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ...